ለንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አገልግሎት ተጠቃሚዎች እና ባለድርሻ አካላት በሙሉ:-

17/04/2016 (ንቀትሚ) ለንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አገልግሎት ተጠቃሚዎች እና ባለድርሻ አካላት በሙሉ:- ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን በሚሰጣቸው የህዝብ አገልግሎቶች የተገልጋዮቻችን እና ባለድርሻ አካላትን አስተያየት ለመሰብሰብ በተዘጋጀው የጎግል ሊንክ እየሰጣችሁን ላለው አስተያየት እያመሰገንን በቀሩት አጭር ቀናት አስተያየት ያልሰጣቸሁ በቀረበው የጎግል ሊንክ አስተያየታችሁን እንድትሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Share this Post