13ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጠና የንግድ ሚኒሰትሮች ም/ቤት ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ ደርበን ከተማ እየተካሄደ ነው።

13ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጠና የንግድ ሚኒሰትሮች ም/ቤት ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ ደርበን ከተማ እየተካሄደ ነው። ================= አዲስ አበባ 21/05/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) 13ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጠና የንግድ ሚኒሰትሮች ም/ቤት ስብሰባን ኢትዮጵያን በመወከል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚንስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ እየተሳተፍ ይገኛሉ። በስብሰባው በስምምነቱ ማዕቀፍ ሀገራት የሁለትዮሽ የሙከራ ንግድ የሚጀምሩበትና የሚያጠነክሩበት፣ የድጅታል ግብይት ተቋማዊ ሆኖ የሚጀምርበት እና በሌሎች ተያያዥነት ባላቸው አጀንዳዎች ዙርያ ውይይት እያደረገ ይገኛል።

Share this Post