የንግድ ትስስርና የወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ከኮሜሳ ሴቶች ቢዝነስ ፌደሬሽን አ
የንግድ ትስስርና የወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ከኮሜሳ ሴቶች ቢዝነስ ፌደሬሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡
የንግድ ትስስርና የወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ከኮሜሳ ሴቶች ቢዝነስ ፌደሬሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡
አዲስ አበባ መስከረም 14/2017 ዓ.ም (ንቀትሚ) የእሁድ ገበያዎች አገር አቀፍ የደረጃ መስፈርት የወጣላቸው መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የእሁድ ገበያዎች አምረቾችን፣ አቅራቢዎቸንና ሸማቾችን ያለደላላ ጣልቃ ገብነት በቀጥታ በማገኛኘት የግብርናና የ
የሀገራችንን የኤክስፖርት ምርቶች በማስተዋወቅ እና የገበያ ትስስርን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙርያ ውይይት ተካሄደ፡፡ ================= አዲስ አበባ 07/01/2017 ዓ.ም (ንቀትሚ) በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሃላፊ ሚስ ሩቤካ ኢለት እና በኢትዮጵያ
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ቢሯችንን እና የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ኤግዚቢሽን ማእከልን መጥተው ጎበኙልን
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ከብሔራዊ ስትሪንግ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ፡፡ =========================== አዲስ አበባ ነሐሴ 30/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በአለም ንግድ
የእሁድ ገበያዎች የበዓል ገበያው የአቅርቦት እጥት እንዳያጋጥም ሸማቹንና አምራቹን በቀጥታ በማገናኘት ገበያን የማረጋጋት ሚናቸውን እየተወጡ ነው ፡፡ ============ አዲስ አበባ ነሀሴ 27 /2016 ዓ.ም (ንቀትሚ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የእሁ
መንግስት የንግድ ዘርፉ ፍትሃዊ፣ ተደራሽና በውድድር ላይ የተመሠረተ ለማድረግ ከምን ጊዜውም በላይ ትኩረት ሠጥቶ እየሠራ ይገኛል፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ ነሀሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም (ንቀትሚ) መንግስት የንግድ ዘርፉ ፍትሃዊ፣ ተደራሽና በውድ
በንግድ ሳምንቱ የማጠቃለያ መድረክ የተሻለ የውጪ ምንዛሬ ያስገኙ ላኪዎች እውቅና ተሰጣቸው፡፡ ===================== አዲስ አበባ ነሐሴ 23/2016 ዓ.ም (ንቀትሚ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በተዘጋጀው የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ባዘርና ኤግዚቪሽ