ተልዕኮ

            

የንግድ አሰራርን በማዘመን ግልፅ ተደራሽና ፍትሀዊ ውድድር የሰፈነበት እንዲሆን በማድረግ ቀጣነዊ ትስስርን በማጠናከር የወጭ ንግድን በማስስፋፋትና በማሳደግ የዕቃዎችን የጥራት ደረጃ በማዘጋጀትና በመቆጣጣር የሸማቹን የንግዱን ማህረሰብ እና የሀገርን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ የንግድ ስርአት መገንባት

ራዕይ

                

በ2022 የንግድ ዘርፍ በአፍሪካ ደረጃ ዘመናዊና ተወዳዳሪ ሆኖ ማየት

ዋና እሴቶች

                        

የሚኒስቴር መ/ቤት አመራርና ሰራተኞች የሚከተሉትን እሴቶች በመላበስ ስራዎቻቸውን ያከናውናሉ

  • መልካም ስብእና
  • ለተገልጋይ አክብሮት
  • ትብብርና ቅንጅት
  • ለለውጥ ዝግጁነት
  • የቴክኖሎጅ ተጠቃሚነት
  • ፍትሃዊ ውድድር

 

ተግባራት እና ኃላፊነቶች