የንግድ ትስስርና የወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ከኮሜሳ ሴቶች ቢዝነስ ፌደሬሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡
የንግድ ትስስርና የወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ከኮሜሳ ሴቶች ቢዝነስ ፌደሬሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡
የንግድ ትስስርና የወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ከኮሜሳ ሴቶች ቢዝነስ ፌደሬሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡
አዲስ አበባ መስከረም 14/2017 ዓ.ም (ንቀትሚ) የእሁድ ገበያዎች አገር አቀፍ የደረጃ መስፈርት የወጣላቸው መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የእሁድ ገበያዎች አምረቾችን፣ አቅራቢዎቸንና ሸማቾችን ያለደላላ ጣልቃ ገብነት በቀጥታ በማገኛኘት የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብ
የሀገራችንን የኤክስፖርት ምርቶች በማስተዋወቅ እና የገበያ ትስስርን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙርያ ውይይት ተካሄደ፡፡ ================= አዲስ አበባ 07/01/2017 ዓ.ም (ንቀትሚ) በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሃላፊ ሚስ ሩቤካ ኢለት እና በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ የግብርና ጉዳዮች ሃላ
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ቢሯችንን እና የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ኤግዚቢሽን ማእከልን መጥተው ጎበኙልን
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ከብሔራዊ ስትሪንግ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ፡፡ =========================== አዲስ አበባ ነሐሴ 30/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በአለም ንግድ ድርጅት፣ በቀጠናዊ እና የሁለትዮሽ ድር
የእሁድ ገበያዎች የበዓል ገበያው የአቅርቦት እጥት እንዳያጋጥም ሸማቹንና አምራቹን በቀጥታ በማገናኘት ገበያን የማረጋጋት ሚናቸውን እየተወጡ ነው ፡፡ ============ አዲስ አበባ ነሀሴ 27 /2016 ዓ.ም (ንቀትሚ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የእሁድ ገበያዎች የበዓል ገበያው የአቅርቦት
መንግስት የንግድ ዘርፉ ፍትሃዊ፣ ተደራሽና በውድድር ላይ የተመሠረተ ለማድረግ ከምን ጊዜውም በላይ ትኩረት ሠጥቶ እየሠራ ይገኛል፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ ነሀሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም (ንቀትሚ) መንግስት የንግድ ዘርፉ ፍትሃዊ፣ ተደራሽና በውድድር ላይ የተመሠረተ ለማድረግ ከምን ጊዜ
በንግድ ሳምንቱ የማጠቃለያ መድረክ የተሻለ የውጪ ምንዛሬ ያስገኙ ላኪዎች እውቅና ተሰጣቸው፡፡ ===================== አዲስ አበባ ነሐሴ 23/2016 ዓ.ም (ንቀትሚ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በተዘጋጀው የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ባዘርና ኤግዚቪሽን የተለያዩ ምርቶችን በመላክ ከፍተኛ የ
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች “የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር ጎበኙ፡፡ ================ አዲስ አበባ ነሀሴ 22 /2016 ዓ.ም (ንቀትሚ) በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ የተመራው የተቋሙ አመራርና ሰራተኞች በንግድና ቀጣናዊ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ “የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር ጎበኙ፡፡ አዲስ አበባ ነሐሴ 22/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያን ይግዙ ልዩ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር ጎበኙ፡ አዲስ አበባ ነሀሴ 22/12/2016 ዓ.ም(ንቀትሚ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ መስፍን ጣሰው በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የኢትዮጵያን ይግዙ ልዩ የንግድ
“ያለ ምርት ጥራት የገበያ ውድድር አይታሰብም”-ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) AMN-ነሐሴ 22/2016 ዓ.ም በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተዘጋጀውና አራተኛ ቀኑን የያዘው “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት ኤግዚቪሽንና ባዛር አካል የሆነው በምርት ጥራት ዙሪያ የሚደረገው የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
ኢትዮጽያ በአለም አቀፍ የንግድ አውድ ላይ ተጠቃሚ መሆን የሚያስችላት እምቅ አቅም እንዳላት ተገለፀ። አዲስ አበባ ነሀሴ 21/2016 (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “የኢትዮጽያን ይግዙ” የንግድ ሣምንት ትኩረቱን በወጪ ንግድ፣ የአለም አቀፍ ንግድ ትስስሮች እንዲሁም ዘርፋን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች
"የኢትዮጵያን ይግዙ 🇪🇹!" ግዙፍ የንግድ ባዛር እና ኤግዚቢሽን እየተካሄደ ነው። "የኢትዮጵያን ይግዙ" ጽንሰሀሳብ ከባዛር እና ኤግዚቢሽንም የሚሻገር ከፍ ያለ ጉዳይ በመሆኑ የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ይጠይቃል። የሀገር ውስጥ ሁለንተናዊ የንግድ ስርአታችንን ስርኣት ማስያዝ እና ዘመኑን በዋጀ አግባብ መምራት
የኢትዮጵያን ይግዙ ልዩ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር የመክፈቻ ስነ ስርዓት የእንግዶች አቀባበልና ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች
በሀገር ውስጥ ንግድ ላይ የሚያተኩር የፓናል ውይይት በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ============== አዲስ አበባ ነሐሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም(ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀው “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት አካል የሆነውና ትኩረቱን በሀገር ውስጥ ንግድ ላይ የሚያደርግ የፓናል ውይይት
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ህገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ =================================== በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 451 ህገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በየክልል ከተሞች ህገ ወጥ የንግድ ተግባራትን የፈፀሙ 1,671 የንግድ ድርጅቶች የታሸጉ መሆኑን አስታወ፡፡ ========================================= አዲስ አበባ ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ እና የብራዚልን የንግድ ሚዛን ለማሻሻል ሁለቱ ሀገራት በጋራ ይሰራሉ ====================== አዲስ አበባ 28/10/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) ኢትዮጵያ ወደ ብራዚል የምትልካቸውን ምርቶች መጠን በማሳደግ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ሚዛን ለማሻሻል በቅንጅት እንደሚሰሩ የንግድና ቀጣና
======================= አዲስ አበባ 21/10/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) በአፋር ክልል ከጁቡቲ ድንበር በ50 ኪሎ ሜትር ራዲየስ ውስጥ የሚገኙ የድንበር አካባቢ ነዋሪዎችን በጠረፍ ንግድ ተጠቃሚ ለማድረግ ከ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም የጠረፍ ንግድ ፈቃድ በኦንላይን ለመጀመሪያ ጊዜ መስጠት ተጀምሯል፡፡
በንግዱ ዘርፍ የተገኘው አፈፃፀም በሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት ላይ ያለው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው:-የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፍሠሃ ይታገሱ(ዶ/ር)
ወደ ሀገር የሚገቡ ምርቶች ተስማሚና ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ አዋጁ ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ቋሚ ኮሚቴው አስታወቀ
የጥራት መሰረተ ልማት ዘርፍን አገልግሎት አሰጣጥንና ተደራሽነትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር በትኩረት ይሰራል፡፡
የምግብ ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የጥራት ስርዓት መዘርጋትና ግንዛቤ መፍጠር ትኩረት ተሰጥቶት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ ========================= አዲስ አበባ 30/09/2016ዓ.ም(ንቀትሚ) አለም አቀፍ የምግብ ደህንነት ቀን ዛሬ በዓለም ለ6ኛ ጊዜ በአገራችን ደግሞ ለ5ኛ ጊዜ ‹‹ በምግብ
አዲስ አበባ 30/09/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ ትስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ከዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት(IOM) ልኡካን ጋር የጠረፍ ንግድን ማሳለጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡
የህብረተሰቡን ጤናና ድህነት እንዲሁም ጥቅም ከመጠበቅ አንጻር ሸማቹ ህብረተስብ ይህን ከላይ የተጠቀሰውን ባች ምርት እንዳይጠቀም በየደረጃው ባለው የክልል እና የከተማ አስተዳደር ንግድ እንዲሁም የጤና ቢሮዎች በኩል ለህብረተሰቡ ግንዛቤ እንዲሰጥ እና ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር እንዲደረግ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እያሳሰበ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ የጃፓን ልዑካንን በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ====================== አዲስ አበባ 23/09/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ በጃፖን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳ
ምን? ከማን? በነገው ሳምንታዊ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት የምርቶች ጥራት አወሳሰንና ደረጃ አወጣጥ ሥርዓትን እና ዘመናዊ የምርት ክምችት አስተዳደርን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ የመጋዘን እና የጥራት ኦፕሬሽን መምሪያ ዋና ኦፊሰር ከሆኑት አቶ ሀብታሙ መኮንን ጋር የ
ኢትዮጵያ ከፓኪስታን ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊና የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር እየሰራች ነው - አምባሳደር ብርቱካን አያኖ
ለኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር መፋጠን የ2 ነጥብ 7 ሚሊዮን ነጋዴዎች መረጃ በዲጂታል ቋት ተደራጅቷል =================== አዲስ አበባ 19/09/2016(ንቀትሚ) ለኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር መፋጠን እስካሁን የ2 ነጥብ 7 ሚሊዮን ነጋዴዎች መረጃ በዲጂታል ቋት መደራጀቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
የውጭ ባለሀብቶች በገቢ ንግድ ለመሳተፍ ምን ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት አለባቸው? አዲስ አበባ 13/09/2016ዓ.ም (ንቀትሚ)
"ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ማሳደግ የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሳለጥና ለስራ ዕድል ፈጣራ ጉልህ ሚና አለው" ፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ==================== አዲስ አበባ 14/09/2016ዓ.ም(ንቀትሚ) ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ማሳደግ የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሳለጥ
በነዳጅ ላይ በተከናወነ የሪፎርም ስራ በነዳጅ ማረጋጊያ ፈንድ ላይ የነበረው 197 ቢሊዮን ብር ዕዳ ወደ 89 ቢሊዮን ብር ማውረድ ተችሏል፡፡ ================= አዲስ አበባ 9/9/16(ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ከከተማ አስተዳደርና ከክል
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት፣ ከክልልና የከተማ አስተዳደር የንግድና ገበያ ልማት ቢሮዎች ጋር ለሁለት ቀናት በአዳማ ሲያካሂድ የነበረውን የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማውን አጠናቋል።
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ከህንድ ባለብቶች ጋር ተወያዩ ======================= አዲስ አበባ 06/09/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ንብረትነቱ የህንድ ባለሀብት የሆነው Arti steel ዓለም አቀፍ ኩባንያ የአፍሪካ እና
የተቀናጀ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት ለመፍጠር የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈረመ። ===================== አዲስ አበባ 07/09/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተቀናጀ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት ለመፍጠር የሚያስችለውን የጋራ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ ======================= አዲስ አበባ 08/09/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ከቱርክ አምባሳደር ጋር የኢትዮጵያን እና የቱርክን የንግድ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳ
ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር በሚያደርጉ ነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ተዘጋጅቷል - የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አዲስ አበባ3/09/2016(ንቀትሚ) ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር በሚያደርጉ ነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል አዋጅ መዘጋጀቱን የነዳጅና
በእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ስርዓት ረቂቅ ደንብ ላይ ውይይት ተካሄደ:: ==================== አዲስ አበባ 05/09/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ስርዓት አዋጅ ቁጥር 372/1996 መሰረት ያዘጋጀውን ረቂቅ ደንብ ለባለድርሻ አካለት አቅርቦ ውይይት ተደርጎበታ
የኢትዮ-ብራዚል የቢዝነስ ፎረም በሳኦ ፓሎ እየተካሄደ ይገኛል። አዲስ አበባ 05/09/2016 (ንቀትሚ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣በኢትዮጵያ የብራዚል ኤምባሲ ከዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን እንዲሁም ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር ያዘጋጀውን የኢትዮ-ብራዚል የንግድና የኢንቨስትመንት ፎረም በሳኦ ፖውሎ ከተማ
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ከ330 በላይ የእሁድ ገበያን በማስፋፋት የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ እንዲደርስ ተደርጓል አዲስ አበባ 05/09/2016ዓ.ም(ንቀትሚ) በኦሮሚያ ክልል ከ330 በላይ በሚሆኑ ከተሞች ላይ የእሁድ ገበያ አገልግሎት በማስፋፋት የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች
በዘጠኝ ወሩ የዕቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ። ======================== አዲስ አበባ 30/08/2016 ዓ.ም(ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራሮችና ሠራተኞች በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በተቋሙ ታቅደው በተከናወኑ ተግባራት ፣ጠንካራ ጎኖች ፣ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ላይ ውይይት አ
ብሔራዊ የነዳጅ ሪፎርም እስቲሪንግ ኮሚቴ ባለፉት አስር ወራት የነበረውን የነዳጅ አፈጻጸም በመገምገም የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። =================== አዲስ አበባ 30/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ብሔራዊ ኮሚቴው በንግድና ቀጣናዊ ትስሰር ሚኒስትሩ አቶ ገብረመስቀል ጫላ ሰብሳቢነትና በዶ/ር ዓለሙ
ኢ-ኮሜርስ የሀገር ውስጥ ንግድ እንዲሳለጥ እና ስራ ፈጣሪዎች እንዲበረታቱ ያደርጋል:- አቶ ገብረመስቀል ጫላ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር =================== አዲስ አበባ 21/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) ኢ-ኮሜርስ የንግድ ተቋማት ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው ከተጠቃሚዎች ጋር በኦንላይን እንዲገናኙ በ
ብሔራዊ የኢ-ኮሜርስ ስትራቴጂ በመንግስት ልዩ ትኩረት በመስጠት የማያስፈጽመው ነው:- የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ =================== አዲስ አበባ 21/08/2016(ንቀትሚ) የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ብሄራዊ የኢ-ኮሜርስ ስትራቴጂ መንግስት በ
በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተገኝቶ ከተያዘው የነዳጅ ምርት ሽያጭ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ለመንግስት ገቢ ተደርጓል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ገለቦ ጎልቶሞ።
አዲስ አበባ 14/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ የተመረው ልዑክ ቡድን በአዲስ አበባ የተለያዩ ገብያዎችንና የሌማት ትሩፋቶችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል።
በአማራ ክልል የንግድ ፍቃድ እድሳት መስጫ ቀናት ተራዘመ ======================== አዲስ አበባ 14/8/16 (ንቀትሚ) በአማራ ክልል የንግድ ፍቃድ እድሳት አገልግሎት መስጫ ቀናት በድጋሚ ለሦስት ወራት ተራዝሟል፡፡ በክልሉ በጋጠመው የጸጥታ ችግር ምክንያት የንግድ ፍቃድ እድሳት በተወሰነው የጊ
በድሬዳዋ በአምራች ኢንዱስትሪዎች የተመረቱ የፍጆታ ምርቶችን ለገበያ በማቅረብ ረገድ ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበባቸው ነው ================= አዲስ አበባ13/08/2016(ንቀትሚ) በድሬዳዋ በአምራች ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ የተመረቱ የፍጆታ ምርቶችን ለገበያ በማቅረብ ረገድ ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበባቸው መሆኑ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፍሰሀ ይታገሱ በድሬደዋ የሚገኝውን የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን ጎበኙ። ================= አዲስ አበባ13/08/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ የድሬደዋን የሲሚንቶ ፋብሪካ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል።