ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ
አዲስ አበባ 20/7/2015(ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል ቦረና፣ ባሌ፣ ጉጂ፣ አርሲ እና ሀረርጌ አካባቢዎች ያጋጠመውን የድርቅ አደጋ ለመመከት የንግዱን ማህበረሰብ በማስተባበር ያሰባሰበውን 8 ሚሊዮን 45 ሺ ብር በዛሬው እለት ለክልሉ መንግስት አ
አዲስ አበባ 20/7/2015(ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል ቦረና፣ ባሌ፣ ጉጂ፣ አርሲ እና ሀረርጌ አካባቢዎች ያጋጠመውን የድርቅ አደጋ ለመመከት የንግዱን ማህበረሰብ በማስተባበር ያሰባሰበውን 8 ሚሊዮን 45 ሺ ብር በዛሬው እለት ለክልሉ መንግስት አ
አዲስ አበባ የካቲት15/2015(ንቀትሚ)፡-በየዓመቱ በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ዱባይ ከተማ የሚካሄደው ገልፍ ፉድ ኤግዝቢሽን የ2023ቱን ኢትዮጵያም በመሳተፍ ላይ ትገኛለች፡፡ በኤግዚቢሽኑ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ ገብረመስቀል 
አዲስ አበባ 15/6/2015(ንቀትሚ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የዘርፉን የግማሽ በጀት ዓመት እቅድ አፈፃጸም ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል፡፡ በግምገማ መድረኩ ላይ ባለፉት 6 ወራት በርካታ ስኬቶች መከናወናቸውን ከቀረበው ሪፖርት ላይ መረዳት ተችሏል፡፡
አዲስ አበባ 07/06/2015 የኢትዮጵያ እና የፓኪስታን መንግስት የንግድና ኢኮኖሚ ግንኙነታቸውን በሚያጠናክሩበት ሁኔታ ላይ ምክክር ያደረጉ ሲሆን የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነት ተፈራርመዋል። ይህንን የትብብር ስምምነት የመፈረም አላማ የሁለቱ ሀገራት መንግ
ወደ ውጪ ገበያ የሚላከው የስንዴ ምርት ከሃገር ውስጥ ፍጆታ የተረፈ ነው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረ መስቀል ጫላ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረ መስቀል ጫላ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ትል
የንግድና ቀጣናዊ ትስስርሚኒስቴርምርትናአገልግሎቶችበወጣላቸውደረጃ መሰረትእየተመረቱናአገልግሎት እየሰጡመሆናቸውንለማረጋጋጥየሚያስችል የተቀናጀ የቴክኒክ ደንብ ትግበራ የመግባብያ ሰነድ ከተቆጣጣሪ ተቋማት ጋር ተፈራረመ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረመ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስርሚኒስቴር 6 ወራት ግምገማ አካሄደ የ2015 የመጀመርያ ግማሽ ዓመት የወጪ ንግድ አፈጻጸም ። ከወጪ ንግድ 1.7599 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኝቷል በ2015 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት ዓመት የተለያዩ ምርቶ
ሚኒስቴር መ/ቤቱ የዘርፉን የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ከባለድርሻዎች ጋር በጁፒተር ሆቴል እየገመገመ ይገኛል፡፡ በግምገማ መድረኩ ላይ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጯላ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በንግግራቸውም የንግድ ዘርፉ በር