የግብርና ምርት ውል አዋጅ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረክታል።
የግብርና ምርት ውል አዋጅ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረክታል። ======================= አዲስ አበባ 12/05/ 2016 ዓ.ም(ንቀትሚ) የግብርና ምርት አምራችና አስመራች ግንኙነትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1289/2015 አንቀጽ 26 ንዑስ አንቀጽ 2 ለግብርና ሚኒስቴር