የእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ስርዓትን በጠንካራ የህግ ማዕቀፍና ተቋማዊ ድጋፍ ውጤታማ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ
የእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ስርዓትን በጠንካራ የህግ ማዕቀፍና ተቋማዊ ድጋፍ ውጤታማ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ (አዲስ አበባ ፡ ሰኔ 16፣ 2018 ዓ.ም ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ስርዓት (Warehouse Receipt System) ህጋዊ ማዕቀፎች፣ ጥቅሞችና የአሰራር ዘዴዎች ላይ ለ